Articles

አማራ ማድረግ ያለበት አንድና ቀጥተኛ ነገር ኢኮኖሚውን ማሳደግ ነው፡፡

ሄዶ ሄዶ የፍትጊያው መቋጫ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው፡፡ ስለዚህ የአማራ ህዝብ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነቱን በተግባር ማረጋግጡ ግዴታ ነው፡፡ ይህ ግን እንዴት ሊሆን ይችላል? አዴፓ የክልሉ ሃላፊ እስከሆነ ድረስ የክልሉን ኢኮኖሚ ሙሉ ለሙሉ ነጻ ገበያ በማድረግ ለአገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃበቶች እድል መስጠት አለበት ብየ አምናለሁ፡፡ ከሁሉ በፊት ግን የኤሌክትሪክ ሃይል በበቂ ሁኔታ እንዲኖር ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ አዴፓ ከሁሉ አስቀድሞ በሚመራው አካባቢ በቂ ...

Read More »

Suspects of Corruption Probe, Alleged Human Rights Abuse Appear Before a Judge as Late as 9pm

A Court has denied 64 suspects the right to bail when federal police brought them before a federal judge at the 10th Criminal Bench of Lideta Division, as late as 9:00pm today. Among the suspects are 28 employees of the state owned military-industrial complex, Metal & Engineering Corporation (MetEC), including its deputy CEO, Tena Kurunde (B. Gen). The remaining are ...

Read More »

An official statement by NAMA with respect to the state visit by the President of Eritrea to the State of Amhara! 

********* We are delighted to have the Eritrean president and his deligation as our guests to the Amhara people. This is the first ever state visit made directly to the Amhara state. We appreciate the honouring of the invitation extended to the president and we are very pleased to welcome and praise the visit. We hope that this visit will ...

Read More »

Breaking | Dr Abiy appointed a New Chief of staff

Shimeles Abdisa, the newly appointed Chief of Staff of the Prime Minister Office. Shimeles Abdisa, a political bureau member of the ODP, and executive committee member of the ruling EPRDF, has replaced Fistum Arega as Chief of Staff of the Prime Minister Office. Fistum is to return to the federal investement commission, where he had served for several years before ...

Read More »

How Ethiopia’s medieval ruins inform its modern-day ethnic strife

 On a wooded hill near Ethiopia’s capital of Addis Ababa, bits of red clay litter the ground next to glittering flakes of obsidian. Nearby, half-buried stones are arranged in a line. On the other side of the hill, a rectangular stone slab appears to have been broken in half. For archaeologists like Samuel Walker and his colleague Ayele Tarekegn, it’s ...

Read More »

Stop the Killing and Oprresion of Rayas

The people of Raya have been fighting for self-preservation and an end to oppression at the hands of Tigray People’s Liberation Front (TPLF) since TPLF came to power. Raya, previously part of the Wollo Amhara Region, was forcefully annexed to the Tigray region and since this forced annexation, Rayas have been denied their identity: language, culture, and heritage. In the ...

Read More »

Family history, Ethiopian Imperial history | Tedla Melaku

(Gondar-Lasta branch of the Imperial House of Ethiopia) Fasiledes, emperor of Ethiopia 1632-1667, of the Solomonic dynasty and builder of the Fasil castle in Gondar, begat emperor Yohannes I, who is known as Yohannes the kind or Yohannes the blessed. Yohannes I begat emperor Iyasu I, also known as Iyasu the Great (Adiam Seged), one of Ethiopia’s most renowned emperors. ...

Read More »

Tigray Paramilitary Force Terrorizing Angot (Raya) Amhara | Mesganaw Andualem

The Tigray Regional State has been terrorizing, displacing, arresting and killing the people of former Angot (Amhara), now Raya. The people are defenseless. The ruling front of Tigray is using all of its machines to quite the Amhara identity Question they demanded. The area was demarcated to Tigray Region some 27 years ago without the consent of the people, for ...

Read More »

Response to Oromo organizations press release | Andualem Tefera

Ethiopian Politics, 1991 Revisited Is the Ethnic Federalism TPLF instituted the source of our political quagmire we are now in or the solution for it? Andualem Tefera, September 28, 2018 (ረቡዕ፣ መስከረም ፲፮ ቀን፣ ፳፻፲፩ ዓ. ም. ) Our country is now at a very critical political juncture. The recent wind of change the whole  world applauded is facing a ...

Read More »

Hunted for their ethnicity, displaced Ethiopians ask: why us?

Addis Ababa (AFP) – Askale Adacha, a 63-year-old living what she calls a “hand-to-mouth” life weaving clothes in the Ashewa Meda suburb of Ethiopia’s capital, lost what little she had It began last Thursday when her neighbourhood filled wit h men carrying machetes and sticks, who descended on her house and accosted her daughter on the front porch. One of the ...

Read More »

የዛሬው ራያ፤ የቀድሞው አንጎት አውራጃ እስከ አሸንጌ ሐይቅ ድረስ የወሎ ክፍል እንጂ የትግራይ ….

የዛሬው ራያ፤ የቀድሞው አንጎት አውራጃ እስከ አሸንጌ ሐይቅ ድረስ የወሎ ክፍል እንጂ የትግራይ አካል አይደለም፤ አልነበረምም! (አቻምየለህ ታምሩ) በቤተ ወያኔ መቼም እሳ ብሎ ነገር የለም። ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ቢሰብር፤ ፋሽስታዊ አገዛዛቸውን የዘላለም ርስት አድርገውት ከተግባራዊነቱ በመለስ ምንም ያልቀረውን የአገራቸውን የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክን ደቡባዊ ድንበር አሸንጌን አልፈው አንጎትን [ሰሜን ወሎን] ዘልቀው እስከ አለውሀ ድረስ ለማማተር ይቃጣቸዋል። ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ ...

Read More »

ለጡረታ የተጠጋው የአንድነቱ ፖለቲካ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል

(ሺሀሳብ አበራ)  የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ብሄር ነው፡፡ ተወደደም ተጠላ ከብሄርተኝነት ማምለጥ መሬትን ተኩሶ እንደመሳት ይቆጠራል፡፡ ማምለጥ አይቻለም፡፡ ወንድሜ መልካሙ ተሾመ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብሄርተኝነትን ማውገዝም ሆነ ኢትዮጵያዊነትን መቃረን እኩል አደገኞች ናቸው ይላል፡፡ ልክነቱ ሚዛን ይደፋል፡፡ ብሄርተኝነት እንደ ጎሰኝነት የሚመለከቱትም ሆነ፣ ኢትዮጵያዊነትን እንደ አውሬ የሚመለኩት ከገሃዱ ዓለም የራቁ ናቸው፡፡ አንዱን ጥሎ፣ ሌላውን አንጠልጥሎ ማሸነፍ አይቻልም፡፡ … ከ 1966 ጀምሮ ሲዋልል ከርሞ አሁን ...

Read More »

አቶ ደመቀ መኮንንን ለሱዳን መሬት ሸጠ ብሎ ያስወራው ሰው፣ እና ሊታሠሩ የነበሩት ሦስቱ ባለሥልጣናት

(ሞረሽ፣ ከብአዴን ቤት) ሀ. ደመቀ መኮንንን መሬት ሽጧል ባዩ፤ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የአማራ ክልል ምክትልና የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ነበር፡፡ ምክትል የቢሮ ኃላፊዎቹ ደግሞ አቶ ስማቸው ንጋቱና አቶ ደሳለኝ አምባው ነበሩ፡፡ አቶ ስማቸው ኋላ ላይ የክልሉ የገጠር ልማት (መንገድ?) ሃላፊ የነበረና አሁን ላይ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግእዝ መምህር ነው፡፡ አቶ ደሳለኝ አምባው ከደመቀ ቀጥሎ አቅም ግንባታ ቢሮ ሐላፊ፣ ...

Read More »

ዋጃና ጥሙጋ -ራያ!

(የሱፍ ኢብራሂም)  ———————— ትርክቱ እድሜ ጠገብ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቀጥሎ ትህነግ(ህወሀት) የደርግን አገዛዝና የአማራን ህዝብ አንድ አድርጋ በሳለችበት የተንሸዋረረ ምልከታ የደርግ አገዛዝ ሲወድቅ የአማራን ህዝብና ግዛቶች በመዝረፍ ለታላቋ ትግራይ ግብአት አዉላቸዉ ቆይታለች፣ አሁንም ቀጥሏል። ነገር ግን ከአሁን በኋላ ረጅም እድሜ ሊኖረዉ አይችልም። የአማራ ህዝብ ባለታሪክና ታላቅ ህዝብ በመሆኑ ሊሸነፍ የሚችል አይደለም። አማራን አሸንፈናል ያሉት ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ሆኖ እንጂ ከመነሻዉ ...

Read More »

የአማራው “ብሔርተኛ” የሚያስፈልጉት ጥንቃቄዎች

(ጌታቸው ሽፈራው) 1) ትህነግ/ህወሓት የሚባል ነጭ ወርቅ የሚያፍስበት ወርቃዊት (ወልቃይት) እና ራያ እንዲነሳበት የማይፈልግ ጠላት አለው። ይህ የመጀመርያ መተዳደሪያው ደንቡን ሲፅፍ ጠላቱን አማራ ብሎ የጀመረ ድርጅት የአማራውን እንቅስቃሴ በክፉ አይን ከማየት አልፎ ለማጥፋት ወደኋላ የማይል ነው። 2) አማራው በሀገር ግንባታ የነበረውን አውንታዊ አስተዋፅኦ በአሉታዊነት እያነሳ፣ የአማራውን ብቻ መቀስቀሻ አድርጎ የኖረው የተገንጣይ ድርጅት ብዙ ነው። በአንድ ወቅት ከገዥዎች ጋር ሆኖ አማራው ...

Read More »