ዜና

የአማራ ባንክ ህጋዊ ሂደቱን ጨርሶ ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ

ህዝባችን በኢኮኖሚ እንዲለወጥ እና አስተማማኝ የገንዘብ አቅርቦት ያለ አድሎ እንዲያገኝ ብሎም ወደ ንግድ፤ኢንቨስትመንት እና መሰል እንቅስቃሴዎች በመግባት ሃብት እንዲያካብት በምናደርገዉ ጥረት ዉስጥ ባንክ አስፈላጊ ነዉ ብለን ስላሰብን ከባለፈዉ አመት ጀምሮ ለመመስረት ከፍተኛ ስራ ተሰርቷል፡፡ በመሆኑም የአማራ ባንክ በሚል ስያሜ አዲስ ባንክ እንዲቋቋም ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ተስጥቶ ሁሉን ነገር አጠናቋል፡፡ ብሄራዊ ባንኩም በባንኮች ዝግ አካዉንት ተከፍቶለት የሸር ሽያጩን እንዲያካሂድ ፈቃድ ሰቷል፡፡ ...

Read More »

አብን በጀርመን ፍራንከፈርት ዛሬ ውይይት ያደርጋል።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ዛሬ ውይይት ያደርጋል። ውይይት የሚደረገውም በ Haus der Jugend Frankfurt Deutschhermufer 12 60594 Frankfurt am Main ሲሆን በጀርመንና አካባቢው አገራት ጭምር የሚገኙ አማራዎች ውይይቱን ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ውይይቱን የአብን ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የሚመሩት ይሆናል። በተመሳሳይ መልኩ የአብን አመራሮች በቀጣይ ሳምንት በኔዘርላንድስ አምስተርዳም፣ ስዊዘርላንድ ሉዛን እንዲሁም በፈረንሳይ ፓሪስ ከተሞች ውይይት የሚያደርግ ይሆናል። አማራ በልጆቹ ...

Read More »

አብን ከዓለማቀፍ የሪፐብሊካን ተቋም የሥራ ኃላፊዎች ጋር ዛሬ በዋና ጽ/ቤቱ ውይይት አደረገ።

አብን ከዓለማቀፍ የሪፐብሊካን ተቋም (INTERNATIONAL REPUBLICAN INSTITUTE) የሥራ ኃላፊዎች ጋር  ዛሬ በዋና ጽ/ቤቱ ውይይት አደረገ። ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን ከዓለማቀፍ የሪፐብሊካን ተቋም የሥራ ኃላፊዎች ጋር ዛሬ መስከረም 18/2011 ዓ/ም በዋና ጽ/ቤቱ ውይይት አድርጓል። በውይይቱም ስለአብን የፖለቲካ አጀንዳዎች፣ የአገራችን የሁነት ትንተና እንዲ ሁም አብን ከተቋሙ ስለሚፈልጋቸው የወደፊት ግንኙነቶች ላይ ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል። የዓለማቀፍ ሪፐብሊካን ተቋም ከ15 በላይ በሚሆኑ የአፍሪካ አገራት ጽ/ቤቶችን አደራጅቶ ...

Read More »

ዜና ብአዴን | የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ የትናንት መርሀግብሩ

የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ በዛሬው የጥዎት መርሀግብሩ ከጉባኤተኛው መካከል ጉባኤውን የሚመሩ 5 የፕሬዚዲየም(Presidium) አባላትን በድምፅ አወዳድሮ ሰይሟል። በዚህም መሰረት 1 ደመቀ መኮነን ሰብሳቢ 2 ገዱ አንዳርጋቸው ም/ሰብሳቢ 3 ዶ/ር አምባቸው መኮነን 4 ብናልፍ አንዷለም 5 ምግባሩ ከበደ በከፍተኛ ድምፅ መርጧል። ውይይቱም ቀጥሏል በአሁኑ ሰዓት በጉባኤው ሪፓርት ዙሪያ ጥያቄና አስተያየቶች በጉባኤ ተሳታፊዎች እየቀረቡ ነው ምንጭ :  ሚኪ አማራ

Read More »

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ – በላይነህ አለምነህ

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተውላጆች የተቃውሞ ሰልፍ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ። በማንነታቸው የተነሳ ከሶማሌ ክልል የተፈናቅሉ የአማራ ተወላጆች ለአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድርና ብአዴን ፅ/ቤት ለአቤቱታ የሄዱ ቢሆንም መፍትሔ በማጣታቸው ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ በርዕስ መስተዳድር በርና በባህርዳር ከተማ አካሂደዋል ።ተፈናቃዮች ከሚያሰሙት መፍክሮች ውስጥ ፣ አማራነት ወንጀል አይደለም ፣ብአዴን የአማራን ህዝብ ችግር አይፈታም፣ ብአዴን ለሞት አሳልፎ ሰጠን የሚሉት ይገኙበታል ። ፍትህ ለውገኖቻችን ...

Read More »

ሰበር ዜና | ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ የጋሞ ብሄር ተፈናቃዮችን ለመጎብኘት ሄደው ሳያገኟቸው ተመለሱ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአዲስ አበባ ዙሪያ ተፈናቅለው በመዳኒአለም ትምህርት ቤት የሚገኙ የጋሞ ብሔር ተወላጆችን ለመጎብኘት ቢሄዱም ከተፈናቃዮች በደረሰባቸው ተቃውሞ ቦታውን ለቀው መሄዳቸው ታውቋል፡ በህዝባችን ላይ የደረሰው በደል ትልቅና የዘር ማጥፋት ቢሆንም ድርጊቱን የፈጸሙ ወገኖች ጽንፈኞች፣ የአንቀጽ 39 አቀንቃኞችና፣ በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እየመጡ ያሉ የለውጥ ሂደቶችን ጭምር የማይቀበሉ ጸረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አቋም ያላቸው የሽብር ቡድኖች ናቸውና ...

Read More »

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ታጋዮች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ፣ በየከተማው ደማቅ አቀባበልም ተደረገላቸው

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አ.ዴ.ሃ.ን) ትግሉን በሰላማዊ መንገድ ለማካሄደ ወደ ኢትዮጵያ ገባ! የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አ.ዴ.ሃ.ን) በአማራው ላይ የሚፈፀመው እጅግ ዘግናኝ ግፍ በአስገደዳቸው እውነተኛና ቆራጥ የአማራ ልጆች በ 2002 ዓ.ም የተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ አ.ዴ.ሃ.ን የአማራው የብዙ አመታት የህልወና፣ የፍትህ፤ የዴሞክራሲ፤ የእኩልነትና የአንድነት ጥያቄ ለማረጋገጠ መቀመጫውን በኤርትራ በርሃ አድርጎ የወያኔን መንግስት ይሽም ቅጊያን ጨምሮ በተለያዮ የትግል ስልቶች የወያኔን መንግስት ሲፋልም ...

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል።

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። ደማቅ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። “የአማራ ህዝብ ለአማራ ብሄርተኝነት እዚህ መድረስ የታገሉ አመራሮቹን ለመቀበል ዶፍ ዝናብ አያግደውም። በዛሬው እለት የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራሮች፣ የድርጅቱ አባላትና የአማራ ብሄርተኛ ወጣቶች በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ተገኝተው የዳግማዊ መአህድን ልዑክ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል! የድርጅቱ አመራሮች፥ “በአሁኑ ...

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ ከሚመራውን የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር በአዲስ አበባ በሸራተን አዲስ ውይይት አካሄደ

  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ ከሚመራውን የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር በአዲስ አበባ በሸራተን አዲስ ውይይት አካሄደ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው እለት በኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ የሚመራውን የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ጋር በሸራተን አዲስ ውይይት ያደረገ ሲሆን በአገራችን ስላለው የዴሞክራሲ እና ሰብአዊ መብት ሁኔታዎች፤ አብን በዚህ ሂደት ስለሚኖረው ሚና እንዲሁም በእነዚህ ዙሪያ የአሜሪካን መንግስት ሊያደርግ ስለሚችላቸው ...

Read More »

ሰበር መረጃ | በአገር ቤት የአማራ ድርጅት መመስረቱ ይፋ ሆነ

መሰረቱን በአገር ውስጥ ያደረገ የአማራ ድርጅት መመስረቱ ይፋ ሆነ። የድርጅቱ መጠሪያም የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን )- National Movement of Amhara (NAMA)መሆኑ ይፋ ሆኗል። የምስረታ ጉባኤውንም በዛሬው እለት እንደሚያደርግ ታውቋል። መሰረታቸውን በውጭ አገር ያደረጉ የአማራ ድርጅቶችም የደስታ መግለጫ እያወጡ እና አጋትነታቸውን እየገለጹላቸው ነው።

Read More »

BREAKING | PM ABIY AHMED FORMS HIS NEW CABINET – Ethiopia

Read More »

HR-128 for vote | Apr-10-2018

HR-128 በዕለተ ማክሰኞ በአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጥበታል። በአቶ ቴወድሮስ ትርፌ የሚመራው ይህ HR-128 እንቅስቃሴ ሁሉም የአማራ ድርጅቶች እና የለውጥ አራማጅ ግለሰቦች በቦታው እንዲትገኙ እና ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል። ስለዚህም በwashington, Dc እና አካባቢዋ የምትገኙ አማራዎች እና የአማራ ወዳጆች በቦታው ተገኝታችሁ አጋርነታችሁን ታሳዩ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ቀን | 10-04-2018 ሰአት | 5:30 PM በዋሽንግተን ዲሲ ሰአት ቀመር

Read More »

በሞያሌ በተፈጸመው የንጹኃን ወገኖቻችን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ላይ መዐሕድ ያወጣው መግለጫ

ቅዳሜ መጋቢት 3/ 2010 የህወሃት/ ኢህአዴግ መንግስት በአቋቋመው ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፤ በሞያሌ ከተማ ሰላማዊ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍቶ ከ17 በላይ ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸው፣ በርካቶች መቁሰላቸው እና ከ50,000 በላይ ህዝብ ደግሞ ለአሰቃቂ ስደት …..

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት ጋር ውይይት አደረገ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ በጀመረው የዲፕሎማሲያዊ ጥረት መሰረት ከአሜርካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት (ስቴትስ ዲፓርትመንት) ጥሪ ቀርቦለት ውጤታማ ውይይት ማድረጉ ታውቋል። የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ጥሪው የተደረገለት ከአፍሪካ ጉዳዮች ዘርፍ ረዳት ሃላፊና በቅርብ ምክትል የውጭ ጉዳዮች መምሪያ ሃላፊ ሆነው ከተሾሙት ከሚስተር ዶናልድ ያማማቶ ነው። በዚህ ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች በስፋት የተዳሰሱ ሲሆን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ አንዱዓለም ...

Read More »

ሰበር ዜና! የፋኖ የአማራ ህዝብ አርበኝነታዊ ተጋድሎ ንቅናቄ ወታደሮች ጥቃት አደረሱ። Jan 12, 2018

Read More »