Author Archives: admin

የአማራ ባንክ ህጋዊ ሂደቱን ጨርሶ ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ

ህዝባችን በኢኮኖሚ እንዲለወጥ እና አስተማማኝ የገንዘብ አቅርቦት ያለ አድሎ እንዲያገኝ ብሎም ወደ ንግድ፤ኢንቨስትመንት እና መሰል እንቅስቃሴዎች በመግባት ሃብት እንዲያካብት በምናደርገዉ ጥረት ዉስጥ ባንክ አስፈላጊ ነዉ ብለን ስላሰብን ከባለፈዉ አመት ጀምሮ ለመመስረት ከፍተኛ ስራ ተሰርቷል፡፡ በመሆኑም የአማራ ባንክ በሚል ስያሜ አዲስ ባንክ እንዲቋቋም ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ተስጥቶ ሁሉን ነገር አጠናቋል፡፡ ብሄራዊ ባንኩም በባንኮች ዝግ አካዉንት ተከፍቶለት የሸር ሽያጩን እንዲያካሂድ ፈቃድ ሰቷል፡፡ ...

Read More »

《ሥርዓት-ጠልነት》 እና 《ሥርዓት አልበኝነት》የወለዱት የጥፋት ድባብ እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች | ባየ ተሻገር

መግቢያ፤ ሥርዓት-ጠልነት ወይም አናርኪዝም በ19ኛው ክፍለ-ዘመን አጋማሽ ኢንዱስትሪያዊ ካፒታሊዝምን እና ፖለቲካዊ ኢኮኖሚን በመቃወም በአውሮጳ የተወለደ ፖለቲካዊ ፍልስፍና ሲሆን ከፈረንሳያዊው ፔሬ-ጆሴፍ ፕራዦን ጀምሮ እንደ ኢማ ጉድዊን፣ ፒተር ክሮፖትኪን፣ ሚካኤል ባኩኒን፣ ሉሲ ፓርሰንስ ወዘተ በጽሑፋቸው እና በድርሰቶቻቸው ያበለፀጉት ፅንሰ ሐሳብ መሆኑ ይነገራል። አናርኪዝም ገዥዎች ወይንም መንግሥታት መዋቅሮቻቸውን በመጠቀም ህዝብን ይመዘብራሉ ይበድላሉ የሚል መነሻ ያለው ሲሆን መንግሥት፣ መዋቅር፣ የአስተዳደር እርከን እንዲሁም ሌሎች እኩል ...

Read More »

National Amhara Advocacy Campaign

A Resolution Condemning the Abiy Administrations for attacks against Amhara People: Dear Amhara Community in America, We are asking for your help to request the U.S. House of Representatives to pass a resolution condemning the targeted and deliberate attacks against Amharas by the Abiy Administration. The organizers of this campaign have been working very hard to update Congress about the ...

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

የአማራ ሕዝብ አንድነት ለሀገር ዋስትና ሆኖ በታሪክ ደምቆ የሚታወቅ እንጅ በየወቅቱ በሚከሰቱ ችግሮች የሚበተን አይደለም። በክልሉ ውስጥ የተለየ ቡድንተኝነት እንዳለ ተደርጎ አመራሩንና ሕዝቡን ከፋፍሎ ለሌላ የችግር አዙሪት ለመዳረግ በጠላት ረጃጅም ክንዶች ተለክተው የሚለቀቁ መሠረተ ቢስ ወሬዎችን በመስማት ቅንጣት ልንጠራጠርም ሆነ ልንደናገር አይገባንም። የሰኔ 15ቱ አሰቃቂ ክስተት ከተፈጸመ ጀምሮ የክልሉ ሕዝብ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ በከፍተኛ ስክነት አካባቢውን በመጠበቅ ሁኔታው በአጭር ሰዓታት ...

Read More »

AAA Press Release on Bahirdar Crisis

AAA Press Release Bahir Dar Crisis

Read More »

EPRDF leaders return to faking threats to silence dissidents-Hone Mandefro

EPRDF leaders return to faking threats to silence dissidents, this time dressed up as a rather unlikely coup d’etat régional Over the last three decades, the TPLF-led regime of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front ruled at gunpoint. Repressive laws were used to silence dissidents. Fake documentaries fabricating armed resistance and jihad were propagated. Innocent citizens who spoke out were ...

Read More »

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል-የሺሃሳብ አበራ

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል፡፡ እውነት ዳተኛ ናት ወይም ቶሎ አትገለፅም፡፡ እውነት ቶሎ መገለፅ ባለመቻሏ ምክንያት በዓለም በስህተት ብዙ እልቂቶች ተፈፅመዋል፡፡ በቅርብ በሰው ልጆች የእስር በእርስ እልቂት ጥቁር መዝገብ ውስጥ፣የሚታወቀው የሩዋንዳው የቱትሲ እና የሁቱ ጎሳዎች ግጭት አንዱ ነው፡፡ የግጭቱ የወዲያው መንስኤ(immediate cause) በነ ቤልጂየም ፍላጎት የሩዋንዳን ፖለቲካ የሚመሩት ሁቱዎች ነበሩ፡፡ የሁቱዎች የበቀለው የሩዋንዳው ፕሬዜዳንት ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ተገደለ፡፡ ገዳዮችም ቱትሲዎች እንደሆኑ የሁቱ መር ሚዲያዎች አስተጋቡ፡፡ የጅምላ ...

Read More »

አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ትብብር ለአማራ

International Ethiopian Women’s Support for Amara www.ewointernational.org 1ethioamara@gmail.com ከአማራ ህዝብ ጎን እንቆማለን! በአማራው ህዝብ ላይ የተፈጸመው ወረራ ግድያናእስራትን አጥብቀን እናወጋዛለን! የኢትዮጵያ ህዝብ ለለፉት 28 አመታት ያካሄደው ትግል ለነጻነቱ ለመበቱና ለህልውናው እንቅፋትና ጠንቅ የሆነውንየወያኔን የጎሳ ስርአት የማስወገድ እንጂ የህዘባችንን ሰቆቃየሚያራዝም፣ አንዱን አጥፊ ጎሳ በሌላ አጥፊ ጎሳ ለመተካትአልነበረም። የህዝባችን ትግል ለኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነትናአንድነት፣ ለፍትህና ርትእ፣ ለሰብአዊ መብት፣ ለአገራዊህልውና እና ብሔራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር ...

Read More »

የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በአማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት ነው።

አቤል ዋበላ * ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገሪቱን ከሴራ ፖለቲካ ማላቀቅ አልቻሉም። ባንዳንድ ሁኔታዎች ራሳቸውም የሴራው አካል መሆናቸውን መገመት በመቻሉ ሁኔታው ተስፋ አስቆራጭ ሆኗል። * ሁሉን አካታች ፍኖተ ካርታ ማቅረብ አልተቻልም። የተረኝነት መንፈስ ገኗል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገሪቱን አሻግራለኹ ብለው የገቡትን ቃል በአቅም ማነስ ይሁን በዳተኝነት አጥፈው በዘር ላይ በተመሰረተው ፌደራሊዝም እንደማይደራደር በፓርቲያቸው በኩል አሳውቀዋል። * ይህ እንዲፈጠር የኢህአዴግ አባል ድርጅቶቸ ...

Read More »

እንዴት በ30 ደቂቃ መፈንቀለ-መንግስት ነው ተባለ? ሚኪ አማራ

አንድ ሀገር ከፍ ያለ አደጋ ሰያጋጥመዉ ለምሳሌ ቴረሪዝም ወይም መፈንቅለ መንግስት እንዲሁ ዝም ብሎ በደቂቃዎች ዉስጥ ተነስቶ ይህ መፈንቅለ መንግስት ነዉ፡፡ ይህ ቴረሪዝም ነዉ አይልም፡፡ መጀመሪያ ይጣራል፡፡ ችግሩን አደረሰ የተባለዉ ሰዉ ፕሮፋይሉ እና ያቀናበረዉ ነገር ብሎም ያደረሰዉ ጉዳት ይመረመር እና ለሀገሪቱ ሹማምንቶች ቀርቦ አዎ ይህ ነገር እንዲህ አይነት አደጋ ነዉ ይባላል፡፡ ባህርዳር ችግር ተከሰተ በተባለ ጊዜ ወዲያዉኑ ተነስቶ መፈንቅለ መንግስት ...

Read More »

“መንግስት” አማራው እንዲረጋጋ አይፈልግም!-ጌታቸው ሽፈራው

ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ባሕርዳር ላይ የተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት አማራውን ትልቅ ፈተና ላይ የጣለ ነው። ሰኔ 16/2011 ዓ/ም ሕዝብ ውዥንብር ውስጥ እንዳይገባ ወጣቶች፣ አክቲቪስቶች እንዲሁም ከአሁን ቀደም ደፍረን የማንደውልላቸው ካድሬዎች ጋር ሳይቀር እየደወልን ሕዝብን እንዲያረጋጉ ጠይቀናል። ይህን ስናደርግ በግልፅ ነበር። ይህን የሰማው “መንግስት” ታዲያ ወዳለንበት በርካታ ክትትሎችን ላከብን። በምንሄድበት ሁሉ እየተከተሉ ሲያዋክቡን ዋሉ። በ17/2011 ዓ/ም ወደኔ ቤት መጥተው ሲፈልጉ እንደነበር ሰማሁ። ...

Read More »

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም | ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት ተከፍቶበት ብዙ መከራን ሊያስተናግድ ተገዶ ቆይቷል:: በተለይ ባለፉት 28 አመታት አማራው በግልጽ ማንነቱን መሰረት ...

Read More »

የአማራን ሕዝብ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ለመመለስ ጠንካራ አንድነት መመሥረት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2011ዓ.ም ዶክተር ጌቴ ዘለቀ ሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም በአማራ ክልል የተከናወነውን አስመልክቶ ‹‹የችግሩ መፈጠር ሁሉንም ያሳዘነ ነው፤ ከችግሩ በኋላ ሕዝቡ የተፈጠረውን አጋጣሚ በሰከነ መንገድ ማየት የሚገባው ትልቅ የፈተና ወቅት ነው›› ብለዋል፡፡ የአንድ ሰው ጀግንነት የሚለካው ወደተጠመደበት ወጥመድ ባለመግባት ወይም ወጥመዱን ማፈራረስ በመቻል እንደሆነ  ተናግረው ሁላችንም ወጥመዱን ለማክሸፍ እንድንሰራ ጠይቀዋል ፡፡ ትናንት ፈተናዎች የነገ ራዕዮቻችንን ይዘው እንዳይጠፉ ግን ...

Read More »

ውድ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች አንዱ ዓለም ተፈራ

ረቡዕ ሰኔ ፲፱ ፳፻፲፩ ዓመተ ምህረት መረጋጋት አለብን አሁን በባሕርዳር የተከሰተውን ድርጊት አልፈን ወደፊት ለመሄድ፤ በሁሉም ወገን ያለን፤ መነጋገር፣ መተማመንና፣ መተሳሰብ አለብን። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሀቅ ሆኖብን፤ የውጪሰው ኢትዮጵያዊ ዐማራዎች፤ በዚህ ጉዳይ ከማንም በላይ ከፍቶን እየተከታተልን ነው። እያንዳንዳችን ከተለያዬ ምንጮች፤ የየራሳችን የሆኑ መረጃዎችን እያገኘን፤ እሁንም በየተለያዩ ስብስቦች ሆነን፤ የተለያዩ አቅጣጫዎችን የያዙ ፈለጎች እየቀየስን ነው። የዚህ በተለያየ መልክ የምናደርገው ጉዞ፤ ይሄው የት ...

Read More »

How an Army General’s desperate action is conveniently branded as a coup in the Amhara region

On the evening of Saturday, June 22, the Spokesperson for Office of the Prime Minister announced on state TV that a coup was attempted in the Amhara Regional State and that senior officials of the regional state were killed. A few hours later, Prime Minister Abiy Ahmed appeared on state TV, clad in a military suit, to reaffirm the spokesperson’s ...

Read More »