የአማራ ባንክ ህጋዊ ሂደቱን ጨርሶ ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ

ህዝባችን በኢኮኖሚ እንዲለወጥ እና አስተማማኝ የገንዘብ አቅርቦት ያለ አድሎ እንዲያገኝ ብሎም ወደ ንግድ፤ኢንቨስትመንት እና መሰል እንቅስቃሴዎች በመግባት ሃብት እንዲያካብት በምናደርገዉ ጥረት ዉስጥ ባንክ አስፈላጊ ነዉ ብለን ስላሰብን ከባለፈዉ አመት ጀምሮ ለመመስረት ከፍተኛ ስራ ተሰርቷል፡፡ በመሆኑም የአማራ ባንክ በሚል ስያሜ አዲስ ባንክ እንዲቋቋም ከብሄራዊ ባንክ ፈቃድ ተስጥቶ ሁሉን ነገር አጠናቋል፡፡ ብሄራዊ ባንኩም በባንኮች ዝግ አካዉንት ተከፍቶለት የሸር ሽያጩን እንዲያካሂድ ፈቃድ ሰቷል፡፡ ባንኩ ስለሸር ሽያጩ መግለጫ የሚሰጥ ሲሆን እስከዛዉ ግን ሸር ለመግዛት ዝግጅት ማድረግን አትርሱ፡፡

ቀጣዩን ትልቁን ፕሮጀከት ደግሞ ይፋ እናደርጋለን፡፡

የMiky Amhara ምስል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

x

Check Also

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ – በላይነህ አለምነህ

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተውላጆች የተቃውሞ ሰልፍ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ። በማንነታቸው የተነሳ ከሶማሌ ...