የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነገር- ሚኪ አማራ

ባለፈዉ ሰሞን ደመቀ መኮነን ምክትሉን እና ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ደርቦ ይይዛል የሚል ወሬ ተሰምቶ ነበር፡፡ ምናልባት ትክክለኛ አካሄድ የሚመስለኝ ዶ/ር አብይ የዉጭ ጉዳይ ይሁን ደመቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆኑ የተሻለ ነዉ፡፡አሁን ሳስበዉ ዉጭ ጉዳይ አለ ማለት ይቻላል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ነዉ የጠፋዉ፡፡ ዶ/ር አብይ በዛ በኩል ከሞላ ጎደል ተሳክቶለታል እራሱ ይያዘዉ፡፡ በነገራችን ላይ የባንክ ገዡን ዶ/ር ይናገርንም consider እያረጉት ነበር፡፡ ለማንኛዉም የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና እጅግ በጣም sensitive ቀጥና የሆነ እና የብዙ ሃይሎች መራኮቻ ወደመሆኑ እየመጣ ስለሆነ እጅግ ጠንካራ ሰዉ እንደ አክሊሉ ሀብተወልድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል 24 ሰአት የሚጓዝ፤ የመደራደር አቅም ያለዉ በጉዞ ብዛት ፌንት እስኪወጣ ድረስ የሚሰራ ሰዉ ያስፈልጋል፡፡ twelve hundred one thousand and three thousand የሚል አይደለም፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

x

Check Also

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል-የሺሃሳብ አበራ

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል፡፡ እውነት ዳተኛ ናት ወይም ቶሎ አትገለፅም፡፡ እውነት ቶሎ መገለፅ ባለመቻሏ ምክንያት በዓለም ...