እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ

ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃየተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲገሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማ  ኒቭረሲትነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም  የመኖር የመስራት አድሉስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና  ወረዳ  ለአምሰት አመ ሰርቻለሁበወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁበቀድሞው ሲዳሞ ክፍለሀገርበሀገረማርም ለ2 አመታት ሰርቻለሁበደብረብርሃን አካባቢምለ5 አመታት ሰርቻለሁ፡፡

በመሆኑም  ሀረር ትምህር ላይ በነበረኩበት ጊዜአሩሲወለጋናሀገረማርያም በስራ በቆዬሁበት ወቅት የተረዳሁት ነገር ቢኖርሸዋ ኦሮሞ ከቁዋንቁዋ ውጭ ከጠቀስኩዋቸው ህዘቦች ጋርምንም የሚያመሳስለው ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ፡፡

አስኪ የሚከተሉትን ጥያቄወች ልጠይቅ በስሜት ሳይሆንበእውቀትና በመረጃ መልስ የሚስጠ አለ?

1. በባህል በአለባበስ እኛ የሽዋ ኦሮሞወች ከሃረ ቆቱከአሩሲከባሌ፤ከቦረናጉጅከጅማና ወለጋ ጋር ከቁዋንቁውጭ ሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገርአለ?………………………..ምንም
2. ቤት አሰራር፤ሀዘንና ሰታ አገላለጽ ከሃረ ቆቱከአሩሲከባሌ፤ከቦረናጉጅከጅማና ወለጋ ጋር ከሸዋ ኦሮሞ ጋርየሚያመሳስል ነገር አለ? ………………………..ምንም
3. አመጋገብ የሸዋ ኦሮሞ ጤፍ እንጅራ በጥሩ ወጥእንበላለን……እነሱ የበቆሎ ገንፎ ይበላሉ……….እኛ ገበስ ጠላና አረቂ እንጠጣለን እነሱ ምን አይነት ባህላዊመጠጥ እንዳላቸው አይታወቅም ነገር ግን አብዛኛወቹጫት ቅማሉ ቡናንም ይበላሉ
4. እኛ የኦርቶዶክስ ክርሰትና ሃይማኖት አንከተላለን አነሱእስልሚናና ፕሮቴስታነት እምነትን ይከተላሉ
5. እሰኪየሃረርና የሸዋ ኦሮሞን  አናወዳድር
5.1 እኛ ስንናገር ረጋ ብለን ነው አነሱ በአብዛኛውበጩሐትበችኮላ ጥድፌያ ነው፡፡
5.2 አነሱ ባብዛኛው ጥርሳቸው ወጣ ወጣ ያለ ነው የእኛግን አይደለም
5.3 አነሱ ሽርጥ ይለብሳሉ እኛ ሱሪና ኮት እንለብሳለን…….
5.4 አነሱ ሜንጫና ገጀራ ይይዛሉ ይገዳደሉበታል እኛ ዱላእንይዛለን

6. የቦረናና ጉጅ ኦሮሞ የወንድ ብልት ይሰልባሉ እኛ እንኩዋንብልት ልንሰለብ የሚሰለቡትንም እንጠየፋለን ……የወንድብልት በግንባራቸው ላይ ባህላዊ ምልክት አድረገውግንባራቸው ላይ አስረው ይውላሉ………………ይህአሳፋሪ ተግባር እኛን የሽዋ ኦሮሞወችአይገልጽም…..በአዲስ አበባም የኦሮሞ ባህል ማእከል ላይህንን አሳፋሪ ምልክት አቁመውታልአስኪ በሞቴ ይሀእንኩዋን እኛን የሸዋ ኦሮሞወችን ይቅርና ወለጋወችንይወክላል?
7. የሽዋ ኦሮሞወች ኢትዮጵያን ለመመስረትና ከጠላትለመከላከል አባቶቻችን ልቁን አስተወጽኦ አድርገዋል………….አነሱ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጣም ትልቁንጥረት አድረገዋል ደረጉም ነው
8. ለሀገራችን ሀይወታቸውን የሰጡ በርካታ የምንኮራባቸውገኖች አሉን (ራስ ጎበና ደጬ፤ባለቻ አባ ነብሶሀበተጊዮረጊስ ዲነግዴ፤ራሰ መኮንንነ ጉዲሳ(ወ/ሚካኤል)፤ቀዳማዊ ኃ/ስላሴጀኔ. ጃጋማ ኬሎፕሮፌ. መረራ………ወዘተ)………አነሱ አንድም ለሀገር ምስረታናከጠላት ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደረጉ ጀግኖችየላቸውም…..ከተጠቀሱት ጀገኖች ውስጥ አንዱ አንከዋየነሱ ቢሆን/ ቢኖራቸው ምን ያህል ክብር ይሰጡትእንደነበር ዋቆ ጉቱ የሚሰጡትን ክብር ማየት ቀላልነው…..አነሱ ግን አነኚህ ጀግኖች የኛ በመሆናቸው ብቻምን ያህል ሲያዋርዱዋቸው ደሚውሉ ለሁሉም ግልጽስለሆነ አዚህ ላይ መግለጡ ትርጉሙ የለውም፡፡  ራስ ጎበናደጬ ከሃዲ ብለው ሀገር አፍራሽ የነበረውን ዋቆ ጉቱንለማጀገን አንዴት ደሚጥሩ አሳየተውናል፡፡

ወራሪ ከሚሉዋቸውን ከእ ኒሊክ ጀምሮ  የደርግ መንግሰትበሀገር አፍራሾች አስከወደቀበት ድረስ በጥልቀት ታሪክንብናጠና የሚነግረን ነገር በከፍተኛ የስልጣ እረከን ውስየነበርነው እኛ የሽዋ ኦሮሞች ነበርን፡፡ ላለፉት 28 አመታት ግንከስልጣንና ልማት ተገልለን ንገኛለንአባቶቻቸን አዲስ አበባንከተማቸው ባያደርጉልን ምን እንሆን እንደነበር አስባችሁትታውቃላችሁ?….. ከተማው አዚህ በመሆኑ በአዲስ አበባአካባቢ የሚኖር የሸዋ ገበሬ መረተውን ምርት በፈለገው ጊዜናቦታ በፈለገው ዋጋ ያለምንም እንገልት እየሸ ተጠቃሚ መሆኑቅናት ያቃጥላቸዋል …….አዲስ አበባ ከተማ ወለጋጅማወይም አሰላ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል  ደሰቱ እንደነበር ማውቀነቢይ መሆንን አይጠይቅም……..ለመሆኑ የሸዋን ኦሮሞያፈናቀለው አማራ ወይሰ ኦፒዲና ኦነግ??………

ኦሮምያ ተብሎ በኦነግና በወያኔ ከተከለለ ጀምሮ ስልጣንሲከፋፈሉ የኖሩት ከሀረርኤሉአባቦራ አሩሲ፤ወለጋ፤ጅ የመጡ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ባለፉት 28 አመታትከሸዋ ኦሮሞ ስልጣን የያዘ የኦሮሞ ፕሬዘዳነት የሆነ አለ እንዴ??….. የሷ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር ችሎታ ስለሌለው ነው??እነጀዋር በዶ አለሙ ስሜ ላይ እያደረጉ ያለውን ሴራ ትኩረትሰጥቶ የሚከታተል የሸዋ ኦሮሞ ካለ የህን ድርጊት በቀላሉይረዳል፡፡

ወለጋወች ኦነግን  ሲፈጥ ጠላት አደርው የተነሱት የሸዋኦሮሞን ነው፡፡ አማራን አገዛዝ (??) ለማጥፋት የምንችለውየሸዋን ኦሮም ስናጠፋ ነው ብለው በፕሮገራማቸውአስረጠው ጽፈው ነው የጀመሩት፡፡ በ1980ቹ መጀመሪያ የሸዋኦሮሞ መጥፋት አለበት የሚል ይዘት ያለው መርዘኛ ቅስቀሳያደርጉ እንደነበርና ከዶ መረራ ጋር አሰጥ አገባ ገብተውእንደነበር እናስታውሳልን፡፡ በመስታውተ ቤት ውስ የሚኖርየመጀመርውን ድንጋይ አይወረውርም በማለት ኦነጎች ምን ያህልአሰቸጋሪና የሸዋን ኦሮ  ደሚጠሉ …..ግንእንደማይሳካላቸው ነገሮ እንዳሳፈራቸው እናስታውሳለን፡፡

ከአዳማ፤ሞጆቢሾፍቱ፤ገላን፤ሰበታ፤ቡራዩ፤ሆለታ፤ሱሉልታ፤ለገጣፎ…….እነአባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበትሸጡት…….የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንንነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን  አሁንምለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውንየሚኖሩትን ኢተዮጵያዊንን  እያፈናቅሉ ያሉት እንደሚሉትለሸዋ ኦሮሞ አሰበው የሚመሰለው ካለ ሞኝ መሆን አለበትምክንቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱንየሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋወችናአሩሲወች እንጅ አማራወች አይደሉም፡፡

አሁን በግፍ ኑዋሪወቹን ለምን ማፈናቀል ፈለጉ የሚል ካለመልሱ ግልጽ ነው ፡፡ ከሀረር ቆቱወችን እራሳቸው አፈናቅለው አምተው   ሸዋ ላይ አስፍረዋቸዋል …..ኦቦ ለማ በግልጽእንደነገሩን፡፡ አሁንም ወገኖቻችንን አፈናቅለው ከሀረርና ወለጋአምተው ለማስፈር ስፈለጉ ነው፡፡ ዲሞገራፊ ቅየራው አዲሰአበባን ሳይሆን ሸዋ ኦሮሞን መሆኑ ነው፡፡ እናማ እኛ የሸዋኦሮሞወች ይህን አደገኛና ማንነታችንን ለማሳጣትበወለጋወችና በአሩሲወች የተሸረበብንን ሴራ በጥለቀትልንመክተው ይገባል፡፡

ለገጣፎ የሚኖሩትን ደሃ ሰወች እያፈናቀሉ ያሉት አሩሲወችወለጋወች ናቸው፡፡ ለእ አሰበው የመሰለህ የመላው የሸዋኦሮሞ ካለህ አሁን ግልጥ ሊሆንልህ ይገባል፡፡ ከላይእንደገለጽኩት በባህልበአለባበስበአመጋገብበደስታና ሀዘንአገላለጽበቤት አሰራርና አኑዋኑዋር……በመልከና ሰበአዊነትበሃይማኖት….አንመሳሰልም ……በትንሹም ቢሆን  ከነሱ ጋርመመሳሰል ካለ በቁዋንቀዋ በቻ ነው የምንመሳሰለው አወ…….በቁዋንቀዋ በቻ ነው የምንመሳሰለው፡፡

ለመሆኑ የሸዋ ኦሮሞ ከንቲባ መሆን ስለማንችል ነው እንዴከአሩሲ አያመጡ ሙሰሊሞችን የሚሾሙት………..አላማውክርስቲኑን የሸዋ ኦሮሞ ለማዳከምና ከጎረቤቱ ጋር የማይጠፋቁርሾ ውስጥ ለመክተትና መሬት እንደፈለጉ ለመሸጥናለመከፋፈል ነው፡፡

በመሆኑም መሬታችንን እንጅ አኛን ለማትፋት ሌት ከቀንእነደሚደክሙ አውቀህ ታገላቸውንቃ ንቃ ሸዋ፡፡ የተጻፈውለእኛ ለሸዋወች ብቻ ነው አዳሜ ከሃረር ቆቱከአሩሲከባሌ፤ከቦረናጉጅከጅማና ወለጋ ….. ብትንአልሰማህም ይህ ጉዳ ግብ እስከማደርስወገኖቸእሰከሚነቁ ድርስ ቀጥላል ከዚያ ሁላችንም ማን ምንደረግን መሆኑን ስንረዳ   ….እውነተኛ ጠላታችንናወዳጃችንን ስናውቅ እምናደርገውን እናደርጋለን፡፡

እመለሳለሁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

x

Check Also

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል-የሺሃሳብ አበራ

ብዙ ጊዜ እውነትን ውሸት ይቀድመዋል፡፡ እውነት ዳተኛ ናት ወይም ቶሎ አትገለፅም፡፡ እውነት ቶሎ መገለፅ ባለመቻሏ ምክንያት በዓለም ...