ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ – በላይነህ አለምነህ

ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተውላጆች የተቃውሞ ሰልፍ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው ። በማንነታቸው የተነሳ ከሶማሌ ክልል የተፈናቅሉ የአማራ ተወላጆች ለአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድርና ብአዴን ፅ/ቤት ለአቤቱታ የሄዱ ቢሆንም መፍትሔ በማጣታቸው ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ በርዕስ መስተዳድር በርና በባህርዳር ከተማ አካሂደዋል ።ተፈናቃዮች ከሚያሰሙት መፍክሮች ውስጥ ፣ አማራነት ወንጀል አይደለም ፣ብአዴን የአማራን ህዝብ ችግር አይፈታም፣
ብአዴን ለሞት አሳልፎ ሰጠን የሚሉት ይገኙበታል ።
ፍትህ ለውገኖቻችን

ምንጭ : በላይነህ አላምነህ

x

Check Also

ሰበር ዜና | ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ የጋሞ ብሄር ተፈናቃዮችን ለመጎብኘት ሄደው ሳያገኟቸው ተመለሱ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአዲስ አበባ ዙሪያ ተፈናቅለው በመዳኒአለም ትምህርት ቤት የሚገኙ የጋሞ ...