ከጋላነት ወደ ኦሮሞነት ለምን? | በደብተራው ፀጋዬ

“If you can’t stand the heat get out of the kitchen”

የዘመናችን ጋላዎች ጋላ አትበሉን ስማችን ኦሮሞ ነው ይላሉ። ይህን ትርክት ተቀብሎ አብዛኛው ሰው ጋላን በስያሜው መጥራት አቁሞ ኦሮሞ እያለ ይጠራል።
በታሪክ የአማራን እና የደቡብ ኢትዮጵያን መሬት በ16ኛው ክፍለ ዘመን በወረራ የያዘው ማነው? ጋላ አይደለምን?
ኦሮሞ ወረረ የሚል አንድም ቦታ አልሰፈረም። የውጭ እና የሀገር ውስጥ ፀሐፊዎችም ጋላ የሚባል ህዝብ በነባሩ ህዝብ ላይ ወረራ እና የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ፈፀመ ብለው ነው የፃፋት። ኦሮሞ እያልክ ያልነበረ ህዝብ ወረረኝ ርስቴን መልስ ልትል አትችልም። ጋላ ነው የወረረን! ኦሮሞ የሚለውን ስያሜ ከተቀበልን የነሱን የፈጠራ ትርክት ተቀበልን ማለት ነው። ትልቅ ታሪካዊ ስህተት! ጋላ የሚለው ቃል ስድብ ( deragatory ) እንዳልሆነ እየታወቀ የቃሉም ምንጭ ጋልኛ ሁኖ ሳለ ወደ አዲስ ስያሜ የተገባው አዲስ የውሸት ታሪክ ለመፈብረክና የጋላ ህዝብ ከፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመሸሽ የሚደረግ እንደሆነ ይታወቃል። የስነልቦና ጦርነት ነው ያደረጉብን። አብዛኛው ምሁር ስለ ጋላ ወረራ ለማውራት እንዳይችል ተሸማቆ ይገኛል። በመሆኑም የአማራን ርስት እናስመልሳለን የምንል ድርጅቶች አክቲቪስቶች እና ጋዜጠኞች ጋላ የሚለውን መጠሪያ ነው መጠቀም ያለብን።

ጋላ የሚለው ስም ምንጭ እና አሁን መቀየር የተፈለገበት ምክንያት፦
ከታጁራ ባህረ ሰላጤ ተነስተው በመምጣት እንዲሁም ባንቱ የተባሉ ህዝቦች በየተራ በጋሎች ላይ ጦርንነት ከፍተው ከ 10ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይኖሩበት ከነበረው በርበራ እና የአሁኗ ሶማሊ ግዛቶች ማለትም ጋርዳይፍ እና ቤናርድ ጋሎችን ማስወጣታቸውን እና ጋላዎች እንዴት ወደ ኢትዮጵያ በሲዳሞ ክፍለ ሀገር በኩል ሰርገው በመግባት ቦረና ነገሌና አባያ ሐይቅ አካባቢ ከሚገኘው ራሳቸው “ሆር ወላቡ” ብለው ከጠሩት ሥፍራ እንደሰፈሩ ታሪካዊ ማስረጃዎች ያስረዳሉ።

ጋላ የሚለው ስያሜም የጋላ ሕዝብ መጠሪያ ሁኖ ለዘመናት አገልግሉዋል። በብዙዎች ዘንድ ጋላ የሚለው ስያሜ ምንጭ ራሱ የጋልኛ ቋንቋ ነው ተብሎ ይታመናል። የጋላ ታሪክ አጥኝ እና የጋላ ብሄርተኝነት አቀንቃኝ እንዲሁም ራሳቸው የጋላ ጎሳ ተወላጅ የሆኑት ፕሮፌሠር መሐመድ ሐሰን ”The Oromo and the Christian Kingdom of Ethiopia” በሚል ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ጋላ የሚለው ቃል ምንጩ የጋልኛ ቋንቋ መሆኑን እና ገላን የተባለ ወንዝ ስያሜ ላይ የተወሰደ ነው በ ገላን ወንዝ አካባቢ የሰፈሩ ህዝቦችን ለመግለፅ የሚያገለግል ስያሜ ነው ብለው አስረድተዋል።
በ1460 አንቶኒዮ ዲአባዴ የተባለ ፈረንሳዊ አሳሽ ወደ ከፋ ሂዶ ባደረገው ጥናት ጋላ የሚለው ቃል የጦርነት ለቅሶ ማለት ነው ጋሎች ራሳቸው በጦርነት ግዜ ለቅስቀሳ እና ለለቅሶ የሚጠቀሙበት ስያሜ ነው ከራሳቸው አንድበት ሰምቻለሁ ሲል ምስክርነት ሰጡዋል። ሌሎች ደግሞ የቃሉ ምንጭ ሶማልኛ ነው ይላሉ። በሶማልኛ ጋል ማለት እስላምም ክርስቲያንም አይሁድም ያልሆነ ይሄ ነው የሚባል እምነት የሌለው ማለት ነው። በአስረኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ሶማሌዎች ከታጁራ ባህረ ሰላጤ ሲመጡ እስላሞች የነበሩ ሲሆን ጋሎችን በበርበራ እና በሰሜናዊ ሶማሊያ (የእንግሊዝ ሶማሊ) በጋርዳይፍ አካባቢ ለመጀመሪያ ግዜ ሲያገኙዋቸው እምነት የሌላቸው በከብት እርባታ የሚተዳደሩ ህዝቦች ስለነበሩ ጋል ወይም ጋላ ብለው ጠሩዋቸው የሚል ትንታኔም በአንዳንድ የታሪክ ባለሙያዎች ይሰጣል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ቃሉን ከ አረብኛው ቃላህ-ጋላህ ከሚለው እምቢ ማለትን ከሚገልፅ ቃል ጋር ያያይዙታል። ሶማሌዎች የጋላ ነገድ እስልምናን እንዲቀበሉ ሲጠይቁዋቸው እምቢ ስላሉ ነው ቃላህ-ጋላህ ያሉዋቸው የሚልም በአንዳንድ የታሪክ ባለሙያዎች ይሰነዘራል። ሌላው ጋላ ማለት በ በጋልኛ ወደ ቤታችን እንግባ የሚልን ሃሳብ ልገልፅ ከሚችል የጋልኛ ቃል የመጣም ነው የሚሉ አሉ። በ አፋርኛም ጋሊ የሚል ቃል አለ። ትርጉሙም እንግዳ መጤ ማለት ነው። No automatic alt text available.ከእንግዲህ ጋላ የሚለው ቃል ምንጩን በሚመለከት የተለያዩ ታሪክ አጥኝዎች የተለያየ ሃሳብ ቢያቀርቡም ሁሉም የሚስማሙበት ግን ጋላ የሚለው ቃል በ አማርኛም ይሁን በግዕዝ ውስጥ እንደማይገኝ ነው። በአሁኑ ዘመን ያሉ የጋላ ፖለቲከኞች ጋላ የሚለው ስያሜ አማራ ነው የሰጠን የሚለው ፕሮፓጋንዳ ምንም አይነት ታሪካዊ ማስረጃ የሌለው መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው። ይህን መሰረተ ቢስ ውንጀላ በማቅረብ ጋላ የሚለው ስያሜ ወደ ሌላ መቀየር አለበት የሚል እንቅስቃሴ አድርገው ኦሮሞ የሚለውን ቃል መርጠዋል። ይህን የስም ቅየራ ግን ሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲቀበል መገደድ የለበትም። መቀበልም የለበትም። ምክንያቱም የጋላ ሕዝብ ባደረጋቸው ወረራዎች የዘር ማጥፋት ወንጀል ስለፈፀመ እና ይህም በታሪካዊ ማስረጃዎች የጋላ ሕዝብ ፈፀመው ተብሎ ስለተመዘገበ ስያሜውን የመቀየር አላማ የጋላ ሕዝብ ከፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረግ የስም ቅየራ ስለሆነ ነው። የ አማራ፣ የ ሲዳማ፣ የ ሀድያ፣ የከንባታ የወላይታ የጉራጌ ወዘተረፈ ባጠቃላይ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ይህንን ጋላ የሚል ስያሜ ቅየራ መቀበል የለባቸውም። በተለይም በጋላ ወረራ የዘር ማጥፋት እና የመሬት ነጠቃ የተፈፅመበትን የአማራ ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ድርጅቶች የጋላን ሕዝብ በትክክለኛ መጠሪያው የ ጋላ ሕዝብ ብለው ነው መጥራት ያለባቸው። ጋላ የሚለውን ስያሜ ካስጣሉን ጋላ ወሮናል የሚለውን ማጠንጠኛ አስጣሉን ማለት ነው። በመሆኑም የአማራ ድርጅቶችም ሆኑ የደቡብ ኢትዮጵያ ድርጅቶች በጋላ ወረራ የተነጠቁት መሬቶች ላይ የባለቤትነት መብት አለን ብለው የሚያስቡ ከሆነ በድርጅታዊ ፕሮግራማቸው ላይ ጋላ የሚለውን ቃል ማስፈር አለባቸው። በዓለም አቀፍ ሕግ የስም ቅየራ መብት ቢሆንም የትኛውም የስም ቅየራ በቀጥታ ተቀባይነት የሚያገኘው በቅንነት የተደረገ እና በሌለኛው ወገን ተቃውሞ ያልቀረበበት ሲሆን ነው። ከወንጀል ለመሸሽ ወይም ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚደረግ የስም ቅየራ በዓለም ላይ ባሉ ሃገራት ሁሉ የተከለከለ ነው። በመሆኑም ሌላው ኢትዮጵያዊ በተለይም በጋላ ወረራ የዘር ማጥፋት እና የመሬት ነጠቃ የተፈፀመባቸው ህዝቦች ይህን የአንድ ወገን የስም ቅየራ መቀበል የለባቸውም። ለምሳሌ አርመኖች በ ኦቶማን ቱርክ የዘር ማጥፋት ተፈፅሞባቸዋል። ቱርኮች ስማቸውን እንቀይር ቢሉ አርመኖች ያን የስም ቅያሬ ሊቀበሉት አይችሉም። ምክንያቱም ቱርኮች በአርመኞች ላይ የፈፀሙት የዘር ማጥፋት በ ታሪካዊ ማስረጃዎች ሁሉ የሰፈረው ቱርኮች ተብሎ ነው። በመሆኑም የስሙ ምንጭ ጋልኛ ሁኖ ሳለ ጋላ የተባለውን ስያሜ ለመቀየር የተፈለገበት ምክንያት ከታሪክ ተጠያቂነት ለማምለጥ እና በዳይ የነበረን ተበዳይ አድርጎ ለማቅረብ የታሰበ ሴራ ነው። የአማራ ድርጅቶችም ሆኑ ሌሎች ይህንን ማስተካከል አለባቸው። ይቀጥላል
ታላቁ ፈላስፋ ሶቅራጠስ እንዲህ ይላል ”በዓለም ላይ አንድ ጥሩ ነገር አለ እሱም እውቀት ነው። በ ዓለም ላይ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አላዋቂነት ነው።” እኔ ደግሞ እላለሁ እውቀት ብርሃን ነው።
ዋቢ መፅሐፍት
1 HS Lewis THE ORIGINS OF THE GALLA AND SOMALI 1966
2 አቶ አጽሜ (አጽመ ጊዮርጊስ)- የጋላ ታሪክ
3 አለቃ ታየ የኢትዮጵያ ታሪክ
4 አባ ባሕርይ ዜናሁ ለጋላ በ1530ዎቹ አባ ባህርይ በግዕዝ በ እጃቸው የፃፉት ማስታወሻ
5 አያሌው ፈንቴ የግራኝ አህመድ እና የ ኦሮሞ ወረራ ፣ 2009
6 Mhammed Hassen (2015). The Oromo and the Christian Kingdom of Ethiopia: 1300-1700.
7 International African Institute Ethnographic Survey of Africa, Volume 5, Issue 2 (1969)
8 Juxon Barton (September 1924) The Origins of the Galla and Somali Tribes
9 Didier Morin (2005). Walter Raunig and Steffen Wenig, ed. Afrikas Horn.
10 Claude Sumner Ethiopian Philosophy: The treatise of Zärʼa Yaʻe̳quo and of Wäldä Ḥe̳ywåt Addis Ababa University, (1976) pp. 149 footnote 312, Quote: “D’Abbadie claimed that the name Galla was explained to him as derived from a war cry, and used by the Gallas of themselves at war.”

 

x

Check Also

የአማራ ክልል ከፍተኛ የፀጥታ ክትትል ችግር አለበት – ሚኪ አማራ

⚡️ክልሉ እንደ ሃብታም ቤት ተበርግዶ (የሃብታም ቤትስ አንዳንዴ ይዘጋል) ሲፈልግ ከባድ መሳሪያ፤ ሲፈልግ ታንክ ፤ሲፈልግ ...