ከ10 ሚሊዮን ዶላር በላይ ከአገር ሊወጣ ሲል ተያዘ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ መረጃና ደህነት፣ ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ሆኖ ህብርተሰቡን ማዕከል ባደረገ መልኩ በተከሄደው የጥቂት ቀናት ዘመቻ ገንዘቡ ከአገር ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት በጥናት ላይ ተመርኩዞ በተካሄደው ዘመቻ ከ1ሺህ በላይ የነፍስ ወከፍና የቡድን ጦር መሳሪያ እንዲሁም 80 ሺህ የሽጉጥና ክላሽ ጥይቶች ወደ አገር ሊገቡ ሲል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽ ኮሚሽነር ጀነራል ዘይኑ ጀማል ለኢቲቪ ተናግረዋል፡፡ ከገንዘቡ በተጨማሪ በህገ ወጥ ድርጊቱ ላይ የተሳተፉ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።

                           ከተያዘው ገብዘብ በማስረጃነት የቀረበ

ለወዳጅዎ ያካፍሉ በ
Share on Facebook
Facebook
Share on Google+
Google+
Tweet about this on Twitter
Twitter
Email this to someone
email
Print this page
Print
Share on LinkedIn
Linkedin
x

Check Also

“የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደሮች” – አዲስ አበባና የታከለ ኡማ ፖለቲካ! ሀብታሙ አያሌው

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከከተማው አርሶ አደሮች ጋር ተወያየሁ ይልሃል። ይህው የገበሬዎቹ ፎቶም ...