የመጨረሻው መጀመሪያ

የግፉ ፅዋ ሞልቶ በመፍሰሱ ዛሬ የትግሬ ወያኔ መንግስት ጀንበር እየጠለቀችበት ስትሄድ በታሪኩና በማንነቱ ኩሩ የሆነውን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ትጥቁን ለማስፈታት እየሞከሩ ነው። እነዚህ የታሪክ አተላ የሆኑ የባንዳ የልጅ ልጆችና ልጆች አላወቁትም እንጅ ፤ አማራ መሳሪያውን የሚጠቀምበት በሁለት ዐበይት ወቅት ነው ፣
፩ኛ- አገር በጠላት የተወረረ ግዜ የአገሩን ነፃነትና ዳር ድንበሩን ለማስከበር ሲሆን ፣
፪ኛ- እራሱንና ቤተሰቡን ከጠላት ለመከላከል ነው።
አማራው በአሁን ሰአት የገጠመው ፈተና ሁለቱንም ያካተተ ከዚህ በፊት ገጥሞት በማያውቅ ደረጃ የጠላት ወረራ ተከፍቶበታል። በአንድ በኩል ለነፃነቷ የሞተላት ውድ አገሩ ኢትዮጵያ በትግሬ ወያኔ እየፈራረሰች በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በሌላ በኩል ደግሞ አማራው ከአፅመ ርስቱ እየተፈናቀለ ቤትና ንብረቱን እየተቀማ መሬት አልባ ሆኖአል። ይህ አልበቃ ብሎ ዛሬ ደግሞ አማራውን ከብቱን ሽጦ የገዛውን የመሳሪያ ትጥቅ ለማስፈታት የትግሬ ውያኔ በአማራው ላይ አዲስ ጦርነት ከፍተውበታል። የአማራውን መሳሪያ ቀምተው የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት ትግሬ ወያኔ የመጨረሻውን ጦርነት በአማራ ህዝብ ላይ ከፍቷል ። ኩሩና ጀግናው የአማራ ህዝብ መሳሪያውን ተቀምቶ በቅልብ ትግሬ ሰራዊት ሚስቱና ሴት ልጆቹ ሲደፈሩ ፣ ብሎም እርሱም ቤተሰቡም በጅምላ ወደ ባርነት ሲቀየሩ ማየት የሚሻ ህዝብ አይደለም ። እንኳን መሳሪያውን ፈቶ ይቅርና እስከ ዛሬ ድረስ አማራው በዘሩ ላይ በትግሬ ወያኔ የተፈፀመበትን ግፍ ጠንቅቆ ያውቀዋል ።
አማራውን የጦር መሳሪያህን ፍታ ወይም አስረክብ ማለት ይህን ኩሩና ጀግና ህዝብ ሱሪህን አውልቀህ በአደባባይ እሩጥ እንደማለት ነው። ይህ አይነቱን የስብእና ውርደት ከመቀበል ይልቅ ለአማራው ህዝብ አማራጩ የጀግንነት ሞት ነው። ታሪካዊ ጠላቶቹ ግብዞች በመሆናቸው እንጅ ፣ ሁሌም በታሪኩ አማራው እንዲህ አይነቱን ወራሪ ጠላት መክቶ የመለሰው በጀግንነቱ ነው። ዛሬም የትግሬ ወያኔ የከፈተበትን የመጨረሻውን የወረራ ዘመቻ መክቶ የትግሬ ወያኔን ደምስሶ የመጨረሻው ጦርነት እድርጎት በአሸናፊነት ነፃነቱን እንደሚቀዳጅ ምንም ጥርጥር የለውም።
ሞት ለትግሬ ወያኔ !
ድል ለሠፊው የአማራ ህዝብ ይሁን !
አማራ ተነስ !

በ Achilles Lissanu የተጻፈ

Print Friendly, PDF & Email
ለወዳጅዎ ያካፍሉ በ
Share on Facebook
Facebook
Share on Google+
Google+
Tweet about this on Twitter
Twitter
Email this to someone
email
Print this page
Print
Share on LinkedIn
Linkedin
x

Check Also

ለጡረታ የተጠጋው የአንድነቱ ፖለቲካ እና የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል

(ሺሀሳብ አበራ) የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ብሄር ነው፡፡ ተወደደም ተጠላ ከብሄርተኝነት ማምለጥ መሬትን ተኩሶ እንደመሳት ይቆጠራል፡፡ ማምለጥ ...