ዜና

በሞያሌ በተፈጸመው የንጹኃን ወገኖቻችን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ላይ መዐሕድ ያወጣው መግለጫ

ቅዳሜ መጋቢት 3/ 2010 የህወሃት/ ኢህአዴግ መንግስት በአቋቋመው ኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ፤ በሞያሌ ከተማ ሰላማዊ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍቶ ከ17 በላይ ሰላማዊ ዜጎች መገደላቸው፣ በርካቶች መቁሰላቸው እና ከ50,000 በላይ ህዝብ ደግሞ ለአሰቃቂ ስደት …..

Read More »

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት ጋር ውይይት አደረገ

የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የውጭ ግንኙነት መምሪያ በጀመረው የዲፕሎማሲያዊ ጥረት መሰረት ከአሜርካ የውጭ ጉዳይ መስሪያቤት (ስቴትስ ዲፓርትመንት) ጥሪ ቀርቦለት ውጤታማ ውይይት ማድረጉ ታውቋል። የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት የልዑካን ቡድን ጥሪው የተደረገለት ከአፍሪካ ጉዳዮች ዘርፍ ረዳት ሃላፊና በቅርብ ምክትል የውጭ ጉዳዮች መምሪያ ሃላፊ ሆነው ከተሾሙት ከሚስተር ዶናልድ ያማማቶ ነው። በዚህ ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች በስፋት የተዳሰሱ ሲሆን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ አንዱዓለም ...

Read More »